bih.button.backtotop.text

Bumrungrad Health Blog

Selected Filter (s): All

Type : All

Clear All

ጁን 15 2020

Tailor-made Surgery፡- ለጤንነትዎ የማያስፈልግ አመቺ የቀዶ ጥገና እና ስፌት፡- የማይመሳሰሉ

በቡምሩንግራድ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ማእከል ጠቅላላ ቀዶ ጥገና ሐኪም የሆኑ ዶክተር ፒያዋን ኬንሳኮ ‹‹ማረጋገጥ የማይቻል ምንም ነገር እንደሌለ በግምት ውስጥ አስገብቼ አላውቅም›› ይላሉ፡፡ ‹‹እያንዳንዱ ታካሚ ከተለያዩ ተጨባጭ ሁኔታዎች እና በዓይነታቸው ልዩ በሆኑ ሁኔታወች የሚቀርቡ መሆናቸውን በመግለፅ በተቻለ አኳኋን ለሁሉም ታካሚዎቻችን እጅግ የተሻለ ሕክምና አገልግሎት መስጠት ስለምንፈልግ ለሁላቸውም እንደየጤና ሁኔታቸው ወይም የበሽታቸው ባህሪ መሰረት ተገቢ የሕክምና አገልግሎት እና የቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት በመስጠት ወደ ቀድሞ ጤንነታቸው እንዲመለሱ እንሰራለን፡፡››

Read More
ኤፕሪ 22 2020

የፈሳሽ ቁራጭ ናሙና: ለሳንባ ካንሰር ሕክምና አዲስ ተጓዳኝ

ለረጅም ጊዜ የካንሰር ምርመራን ለማረጋገጥ የሚያገለግለው መንገድ ለምርመራ ከተጎዳው አካባቢ የህዋስ ቁርጥራጮችን መቁረጥና መመርመር ነው፡ ፡ ይህ ብዙውን ጊዜ ለሳንባ ካንሰር ጉዳዮች የመረበሽ ምንጭ ነው ፣

Read More
ዲሴም 11 2019

በካንሰር ባሕር: ሐኪምዎ የእርስዎ አሳሽ

የባህር ተጓዦች በጉዟቸው ሂደት መድረሻቸው ወይም ፈለጉበት መዳረሻ እንዲደርሱ ካርታ እንደሚረዳቸው ሁሉ፤ በሆይራዘን ክልላዊ የካንሰር ህክምና ማእከልም የሚገኙ የህክምና ባለሙያዎች ወይም የሕክምና ሰራተኞችም በተመሳሳይ መልኩ የሚያደርጉት ወይም የሚሰጡት የህክምና ምርመራዎች እና መመሪያዎቻቸውም ታካሚዎች ወይም ታማማዎች ወደሚፈለጉ መልካም ጤንነታቸው እንዲመለሱ ተገቢ መስመር በመስጠት ከፍተኛ እገዛ ደርጋሉ፡፡ ‹‹ወደ ማእከሉ የሚመጣው ማንኛውም ታካሚ ወይም ታማሚ በህመም እና በፍርሃት ተጠቅተው ነው፡፡ ሆኖም ግን ታካሚዎቹ ወይም ታማሚዎቹ በራስ መተማመን እና በተስፋ አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ የካንሰር በሽታቸውን እንዲዋጉ እና እንዲቋቋሙ የማድረግ ኃላፊነቶች አለብን፡፡ በሕክናቸው ሂደት ከፍተኛ ትኩረታችንን እና የሕክምና ባልደረቦቻችን ቡድን ሙያዊ እገዛ ይሆናል፡፡››

Read More
ኖቬም 22 2019

ስለ ካንሰር የአእምሮ አስተሳሰብ: አዎንታዊ አስተሳሰብ ነፃ ሊያደርግዎት ይችላል፡፡

‹‹አዎንታዊ አስተሳሰብ መከተል ከባድ የኑሮ ጫና የሚያስተካክል፣ ሁልግዜም ጤናማ አኗኗር መኖር እንደሚቻል የታመነ በመሆኑ በካንሰር በሽታ ቢጠቁ እንኳ ከዚህ አስቀያሚ በሽታ አንድ ቀን መዳን እንደምቻል እና በአግባቡ ከበሽታው ተፈውሰው መደበኛ ጤናማ ህይወት መምራት እንደሚችል እንድናምን ወይም እምነት እንዲኖረን ይረዳናል፡፡››

Read More
ኖቬም 05 2019

ረዳት እጆችና የሚያድን ሙቀት

“ከገቡበት ጥልቅ እንቅልፍ እንኳ መንቀት ያስፈልጋል፡፡ እጅግ ውድ የማስታወስ ችሎታቸውን በሚነፍጉበት ጊዜ ወይም በሚያጡበት ጊዜ ሌላው ቀረተው እጅግ በሕይወትዎ የሚወዱትን ወይም የሚያፈቅሩትንም ማስታወስ አይችሉም፡፡ ለሕይወት እጅግ አስጊ ከሆነ በሽታ ጋር ግብግብ ይገጥማሉ፡፡ አንድ ሰው በፍርሀት እጅ መስጠት ወይም በችሎታቸው በሙሉ ለመዋጋት መወሰን ያለበት ጊዜ አለ ፡፡

Read More
ኦክቶ 28 2019

የጡት ካንሰር: ከምታስቡት በላይ የመንገዱ መጨረሻ ርቋል፡፡

ካንሰር ለበርካታ ሰዎች አስፈሪ ቃል ነው፡፡ ሆኖም ለሴቶች የጡት ካንሰር የሚለው በጣም ከማስፈራቱ የተነሳ ሴትነት ጋር በተያያዘ አናቶሚ ላይ ተፅእኖ ማሳደሩ ሲሆን የጡት ካንሰር በወንዶች ላይም ሊከሰት ይችላል፡፡ ምንም እንኳን የዚህ ክስተት እድል 1/1000 ሲሆን ይህም በሴቶች 1/8 ጋር ሲነፃፀር ይሆናል፡፡

Read More
ኦክቶ 02 2019

ቆንጆ ህመም፡- የታማሚዋ ጉዞ በኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምና

“ምንም እንኳ የኬሞቴራፒ/የኬሚካል ሕክምና በስቃይ የተሞላ ቢሆንም ይህን የመረጥኩበት በጣም ጥሩ ምክንያቶች አሉኝ፡፡ ወደ ሴት ልጄ ለመመለስ ስለምፈልግ እና የልጅ ልጄን በድጋሚ ለማየት ነው፡፡ ሕክምናው በጣም በስቃይ የተሞላ ቢሆንም ግን ቆንጆ ነው፡፡”

Read More
ሴፕቴ 10 2019

በሆራይዘን የህክምና ማዕከላችን በእራስዎ የበሽታ መከላከያ ስርዓት የሳንባ ካንሰርን ለመፈወስ ብሩህ ተስፋ አለ፡፡

“የቅርብ ጊዜ ምርምር እንዳሳየው የimmunotherapy ህክምና በመሰራጨት ላይ ያለ የሳንባ ካንሰር ያለባቸውን በሽተኞች በሕይወት የመኖርን መጠን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር ያሳያል ፣ይሄም ለታካሚዎችና ለህክምና ባለሙያዎች ትልቅ እምርታ ነው።“

Read More
ኦገስ 21 2019

አዳዲስ የጡት ካንሰር ሕክምናዎች በሆራይዘን ብቅ ብለዋል

The U.S. Food and Drug Administration (FDA) የቆየና የተሰራጨ የጡት ካንሰር ላለባቸው ታካሚዎች alpelisib የተባለውን መድሀኒት  fulvestrant ከተባለው መድሀኒት ጋር እንደ ሆርሞናል ቴራፒ መድሀኒት በጋራ መጠቀምን አፅድቋል ።

Read More