bih.button.backtotop.text

Tailor-made Surgery፡- ለጤንነትዎ የማያስፈልግ አመቺ የቀዶ ጥገና እና ስፌት፡- የማይመሳሰሉ

በቡምሩንግራድ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ማእከል ጠቅላላ ቀዶ ጥገና ሐኪም የሆኑ ዶክተር ፒያዋን ኬንሳኮ ‹‹ማረጋገጥ የማይቻል ምንም ነገር እንደሌለ በግምት ውስጥ አስገብቼ አላውቅም›› ይላሉ፡፡ ‹‹እያንዳንዱ ታካሚ ከተለያዩ ተጨባጭ ሁኔታዎች እና በዓይነታቸው ልዩ በሆኑ ሁኔታወች የሚቀርቡ መሆናቸውን በመግለፅ በተቻለ አኳኋን ለሁሉም ታካሚዎቻችን እጅግ የተሻለ ሕክምና አገልግሎት መስጠት ስለምንፈልግ ለሁላቸውም እንደየጤና ሁኔታቸው ወይም የበሽታቸው ባህሪ መሰረት ተገቢ የሕክምና አገልግሎት እና የቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት በመስጠት ወደ ቀድሞ ጤንነታቸው እንዲመለሱ እንሰራለን፡፡››

በቡምሩንግራድ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ማእከል ጠቅላላ ቀዶ ጥገና ሐኪም የሆኑ ዶክተር ፒያዋን ኬንሳኮ ‹‹ማረጋገጥ የማይቻል ምንም ነገር እንደሌለ በግምት ውስጥ አስገብቼ አላውቅም›› ይላሉ፡፡ ‹‹እያንዳንዱ ታካሚ ከተለያዩ ተጨባጭ ሁኔታዎች እና በዓይነታቸው ልዩ በሆኑ ሁኔታወች የሚቀርቡ መሆናቸውን በመግለፅ በተቻለ አኳኋን ለሁሉም ታካሚዎቻችን እጅግ የተሻለ ሕክምና አገልግሎት መስጠት ስለምንፈልግ ለሁላቸውም እንደየጤና ሁኔታቸው ወይም የበሽታቸው ባህሪ መሰረት ተገቢ የሕክምና አገልግሎት እና የቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት በመስጠት ወደ ቀድሞ ጤንነታቸው እንዲመለሱ እንሰራለን፡፡››
 
ምንም እንኳ ቀዶ ጥገና ሕክምና ለካንሰር ታካሚዎች ከሚሰጡት ወሳኝ የህክምናው ዓይነቶች አንዱ ቢሆንም ግን እያንዳንዱ የካንሰር ታካሚ የቀዶ ጥገና ሕክምና ያደርጋል ማለት አይደለም፡፡ የካንሰር በሽታ ህክምና እንደ የበሽታው ዓይነት፣ ባሕሪ እና ደረጃ መሰረት የተለያዩ የህክምና ዓይነቶች በተለያዩ የህክምና ቅርፆች፣ እና ሁኔታዎች መሰረት እንደ የኬሞቴራፒ ወይም የኬሚካል ሕክምና፣ እንደ የራዲዬሽን ቴራፒ ወይም የጨረር ሕክምና፣ እንደ የቀዶ ጥገና ሕክምና ወይም የእነዚህ ሕክምና ዓይነቶች ወይም ሌሎች ያሉትን የሕክምና ኣይነቶችን በማጣመር የሚሰጡ የህክምና አገልግሎቶችን በመከተል ለታካሚዎች እጅግ የተሻለ ውጤት እንዲሰጡ ይደረጋል፡፡
 
‹‹በመሆኑም ለእኛ ለቀዶ ጥገና ባለሙያዎች ዘንድ ከመቅረቡ በፊት ጉዳይ በተለያዩ በርካታ የሂደት ደረጃዎች ማለፍ የሚገባው ሲሆን፤ በተለይ በዲጂታል የቅርፆቹ ምርመራ ሂደት፣ የአልትራሳውንድ ምርመራ፣ እና ምናልባትም የስነ-ሕይወት ወይም ባዮፕሲ የምርመራ ሂደቶች ማለፍ ይኖርበታል፡፡ በመሆኑም ለካንሰር ታካሚዎች እና ለሌሎች በሽታዎች ታካሚዎች የሚደረጉ ቀዶ ጥገና ሕክምና በፍፁም የሚለያይ በመሆኑ ከላይ የሚደረጉ የምርመራ ሂደቶች አስመልክተው የእያንዳንዱን የምርመራ ሂደት ውጤት ዝርዝር በጥንቃቄ ተከታትለን ከግምት ውስጥ በማስገባት ለተለያዩ ውጤቶች የተለያዩ አሰራሮች በመከተል የተፈለገ ውጤት ለማምጣት እንሰራለን፡፡›› በማለት ዶክተር ፒያዋን አብራርታለች፡፡ ‹‹ለምሳሌ በአይነቱ ከሌሎች የተለየ የሜታቲስቲክ የካንሰር አይነት ታካሚ በመለየት መውሰድ ይችላል፡፡ ለዚህ ዓይነቱ የካንሰር ታካሚ ለምሳሌ አስቸኳይ የቀዶ ጥገና ሕክምና ማድረግ ምናልባት አግባብ ላሆን ችላል፡፡ ለዚህ ካንሰር አይነት ታካሚ በቅድሚያ የኬሞቴራፒ ወይም የኬሚካል ህክምና ማድረግ የሚያስፈልግ ሲሆን፤ በዚህ ህክምናም አመረቂ ውጤት ካሳዩ እና የካንሰር በሽታ ስርጭቱ በሕክምናው በቁጥጥር ስር መዋሉ ከተረጋገጠ፤ በኋላ የቀዶ ጥገና ሕክምና እንደ አማራጭ መጠቀም እንችላለን፡፡ ከምንም በላይ የታካሚዎች ደህንነት እና የጤና ሁኔታ ማረጋገጥ ቀዳሚ ስራችን ነው፡፡››
 
ውሳኔ ላይ መድረስ እና የህክምና ዓይነት ቅድሚያ አሰጣጥ ውሳኔ በሆራይዘን የካንሰር ሕክምና ማእከል የሚገኙ የተለያዩ ሙያ አይነቶች ያላቸው እና የታካሚው ቤተሰብ በጋራ የሚፈፅሙት ይሆናል፡፡ ለዚህ ውሳኔያችንም ቁልፍ ሚና ለው ታካሚ ስለሆነ እናም በዚህው መሰረት በውሳኔው ወቅት የተላለፉትን የተለያዩ የህክምና አይነቶች ከነዝርዝር መረጃዎቻቸው ጋር ለታካሚው በፊት ለፊት ጠረጴዛ ላይ በማቅረብ ታካሚው የፈለገውን እንዲመርጥ ይደረጋል፡፡›› ይላል ዶክተር ፒያዋን፡፡ በሕክምና ሂደቱ ወቅትም በዓይነቱ ልዩ የሆነ እና ውስብስብ ጉዳዮች ሲጋጥሙንም በርካታ ሌሎች የህክምና ባለሙያዎች እና በተለያዩ ዘርፍ የሕክምና ሙያ ያካበቱ በርካታ ሐኪሞች በሚሳተፉበት የቦርድ ውይይት ሰብሳቤ ላይ አቅርበን መፍትሔ እና ትክክለኛ ምላሽ እንዲሰጥበት እናዳርጋለን፡፡ ለምሳሌ ቀደም ተብለውም ውስብስብነታቸው የታመነባቸው እና በአካላዊ ገፅታ ላይ በሚያስከትሉት አስከፊ ገፅታዎች ውስብስብ የሆኑ እንደ የቆዳ እና የጉበት ካንሰሮቹ ሲያጋጥሙን በዚህ ከላይ በተገለፀው መሰረት ለቦርድ ውይት በማቅረብ መፍትሔዎች እንዲሰጡበት እናደርጋለን፡፡ በመሆኑም በዚህ ኣካሄዳችን ለታካሚዎች ወደሚሰጠው ሕክምና ሂደት ከመግባታችን በፊት ለታካሚው የተለያዩ አማራጮችን ለማቅረብ የባለሙያዎች ውይይት ማካሄድ ያስፈልጋል፡፡
 
‹‹የሆራይዞን የካንሰር ሕክምና ማእከላችን በዓይነቱ ልዩ የሚያደርገው ዋናው ነጥብ ትልቅ እውቀት እና የዳበረ ልምድ ያላቸው የቀዶ ጥገና ባለሙያዎችን በብዛት መገኘት እንደሆነ አስባለሁ፡፡ የእነሱ ትልቅ እውቀት እና ሰፊ ልምድም የማእከላችን ታካሚዎች ውጤታማ እና ፍሬማ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላቸዋል፡፡ ለምሳሌ ስለ የጡት ካንሰር ብንወስድ እንደሐኪምነቴ በርካታ ጊዜ አጋጥሞኝ ስኬታማ ሕክምና ሰጥቻለሁ፡፡ በዚህ ረገድም በተለያዩ የህክምና ማእከላት ከተለመዱ የህክምና አይነቶች ዋነኛው በካንሰር የተጠቃውን ጡት ቆርጦ ማስወገድ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በእኛ ልምድ ሲታይ የበለጡ የተለያዩ ሕክምናዎች ማድረግ ያስፈልጋል፡፡››
 
ዶክተር ፒያዋን ስለአስተሳሰባቸው ማብራራት ቀጥለዋል፡፡ ‹‹በሕክምና ወቅት በተቻለን ሁሉ የታካሚዎች ሰውነት እና አካላት ጤናማ ስሜት እንዲኖራቸው እና ታካሚዎች በተቻላቸው ጤናማ ስሜት እንዲኖራቸው አደርጋለሁ ብዬ አምናለሁ፡፡ የዚህ አሰራር ደግሞ ታካሚዎች ሕክምናቸውን በአግባቡ እንዲያደርጉ የሚረዳ መንገድ ነው፡፡ በመሆኑም የኦንኮፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ባለሙያዎች ለልዩ እርዳታ እና ሕክምና እንዲኖሩ የምናደርግበት ምክንያት መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ በተቻለ መጠን የታካሚዎች ጡት በሌላ መልኩም ቢሆን በአግባቡ እንዲኖር አድርገን ለመስራት አስፈላጊውን ሁሉ እናከናውናለን፡፡ በመሆኑም የታካሚዎች ጡት ከቀዶ ጥገና ሕክምና በኋላም እንዲቀጥል ይረዳል፡፡ ይህንን የምናስጠብቀው በተለያዩ የህክምና ስልቶች ሲሆኑ ከእነዚህም ዋናው የህክምና ስልቱ ከታካሚወች ጀርባ ላይ ወይም ሆድ ላይ የተወሰነ ህዋስ በመውሰድ አዲስ ጡት መፍጠር ነው፡፡ ወይም ደግሞ የሲልከን ተከላ ሕክምና ስልት እንጠቀማለን፡፡ የታካሚዎቻችን ጡትም በእነዚህ የህክምና ስልቶች የበፊቱ ቅርፃቸውን እንዲይዙ በማድረግ ስለምንሰራላቸው ታካሚዎቻችን ከሕክምናቸው በኋላ በበፊቱ መልካቸው እንዲቀጥሉ ለማድረግ ይረዳቸዋል፡፡›› በማለት ዶክተሯ ታብራራለች፡፡

doctor-(1).jpg

ዶክተር ፒያዋን ስላጋጠማት የህክምና ሁኔታወች በዝርዝር ታስቀምጣለች፡፡ ‹‹በአንድ ወቅት ለሁለተኛ አማራጭ ወደ እኔ የመጡ ታካሚ ነበሩ፡፡ በሌላ ሆስፒታል ለታካሚዋ በእጢዎቹ የተወረወሩትን አካላት ቆርጦ ከማስወገድ ጋር የማስትክቶሚ ታዝዞላቸው ነበር፡፡ ይህ ደግሞ ታካሚዋን እጅግ በጣም አስከፍቷታል፡፡ ይሁን እንጂ ታካሚዋ ለወደፊት ቤተሰብ አፍርታ እና ፍቅረኛ ይዛ ለመኖር በጣሙን ታስብ ነበር፡፡ በመሆኑም በሆስፒታሉ የታዘዘላትን የማስትክቶሚ ሕክምና በተደረገለት በአእምሯዋ እና አካላዊ ጤንነት ላይ አሉታዊ ተጽሕኖ እንደሚያስከትልባት ተረዳሁኝ፡፡ ስለዚህ ለታካሚዋ ሌላ አይነት ሕክምና ነደፍንላት በማለት ገልፃለች፡፡.

የእያንዳንዱ የካንሰር ታማሚ ሁኔታ እንደየስነ ልቦናቸው በቅጡ ይለያል፡፡ በመሆኑም ለታካሚዋ የበሽታው ማቋቋሚያ ኬሚስትሪ ወይም ኢሙኖሒስቶ ኬሚስትሪ (ኤኤችሲ) ምርመራ ማድረግ ጀመርንለት፡፡ በዚህ ምርመራም በካንሰር ህዋሳት (ዕጢዎች) በሰውነት ውስጥ ያሉ ፕሮቲኖች እንዳይጎዱ የኬሚካሉ ሕክምና የሚረዳ መሆኑን ደረስንበት፡፡ በመሆኑም ለምርመራ ከተወሰዱት የፕሮተን ይዘቶች በትክክል የካንሰሩ አይነት ለመለየት የረዳን ሲሆን፡፡ በዚህውም የታካሚዋ የካንሰር አይነትም በቲራፒ ሕክምና የሚታከም መሆኑን ለመለየት ችለናል፡፡ ስለዚህ ወደ ህክምና ሂደቱ ከመግባታችን በፊት ከቀዶ ጥገና ሕክምና በፊት የኬሚካል ሕክምና ወይም የኬምቴራፒ ሕክምና እንዲደረግላት በሕክምና ቡድኑ እና በታካሚው ውይይት ከውሳኔ ላይ ተደረሰ፡፡

surgery-(1).jpg

የቀዶ ጥገና ሕክምና በደረሰ ጊዜም የካንሰሩ ዕጢ ከነበረበት ተኮማትሮ በአንድ ሳንቲሜትር ብቻ መሆኑን ያገኘን ሲሆን፤ ዕጢው የወጣበት አካል አሁን ተቆርጦ የሚወገድበት ምክንያት የማኖር በመሆኑ በካንሰር የተጠቃው ጡት እንዳለ ተፈውሰው ቀጥሏል፡፡ ይህ ደግሞ የተሟላ የፓቶሎጂ ሕክምና ምላሽ ተብሎ ይጠራል፡፡ በምርመራችን ሂደት እና የታካሚዋ ጡቶች ከተለያዩ እንደ የጡንቻዎች እብጠት እና ሌሎች ህመሞች ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆን ችለዋል፡፡
 

የቀዶው ጥገና ባለሙያው ምክር

‹‹የእርስዎ አካላዊ እና አእምሯዊ ሁኔታዎች ሁለቱም ለተሳካ ህክምና ውጤት ወሳኝ ሚና አላቸው፡፡ አብዛኛው ጊዜ የታካሚዎች መልካም አእምሮ፣ አዎንታዊ አመለካከት ያላቸው፣ ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት የሚከተሉ፣ የአካል እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሁሉ የተሳካ ሕክምና ሂደት እንደማደርጉ›› ዶክተር ፒያዋን ገልፀው ይህን የማጠቃለያ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ ‹‹ከዚህ በተጨማሪም ግን ቀደም ያልተለመዱ እንግዳ የሕመም ስሜት መለየት፣ ወይም የካንሰር በሽታ ገና በለጋ ደረጃ ላይ ሲገኝ መለየቱ እና አግባብነት ወደላው ሕክምና መሄድ እና ተገቢ ሕክምና ማግኘት ደግሞ የሕክማነ ውጤቱን በለጠ የተሸለ ያደርጋል ብለዋል፡፡›› ዶክተሯ፡፡ በመሆኑም በየዓመቱ የጤና ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን ምክሬን የምሰጠው ለዚህው ነው፡፡›› ብለዋል፡፡
 
 
For more information please contact:

Related Packages

Related Health Blogs