bih.button.backtotop.text

የጡት ካንሰር: ከምታስቡት በላይ የመንገዱ መጨረሻ ርቋል፡፡

ኦክቶበር 28, 2019
ካንሰር ለበርካታ ሰዎች አስፈሪ ቃል ነው፡፡ ሆኖም ለሴቶች የጡት ካንሰር የሚለው በጣም
ከማስፈራቱ የተነሳ ሴትነት ጋር በተያያዘ አናቶሚ ላይ ተፅእኖ ማሳደሩ ሲሆን የጡት ካንሰር በወንዶች ላይም ሊከሰት ይችላል፡፡ ምንም እንኳን የዚህ ክስተት እድል 1/1000 ሲሆን ይህም በሴቶች 1/8 ጋር ሲነፃፀር ይሆናል፡፡
 
ጡት ሊንፍ ግላንድ እና ሳንባዎች አጠገብ ስለሚገኝ በጣም አደገኛ የመሆን እድል ከፍተኛ ነው፡፡ ሆኖም በህይወት የመቆየት ሁኔታ ግንዛቤ በመፍጠሪያ ፕሮግራሞች ሴቶች በራሳቸው ጡታታቸውን እንዲመረምሩ በማበረታታት ማሻሻል ተችሏል፡፡ እነዚህ የተሻሉ የመኖር ፍጆታዎች እድሜአቸው 40 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሴቶች ወይም ከ30 ዓመት ጀምሮ ሜናፖዝ በፊት የጡት ካንሰር የቤተሰብ ታሪክ ካለ ማሞግራም ወይም አልትራሳውንድ ምርመራ በመደበኛነት በማድረግ መመርመር ይቻላል፡፡ ከዩኤኤስኤ የተወሰደ ወሳኝ ኩነታት እንደሚያሳየው በጡት ካንሰር ሞት ባለፉት 20 ዓመታት 1/3 ቀንሷል፡፡ ማለትም 1996 29.4 100,000 ሴቶች 2016 20 100,000,000 ሴቶች፡፡
 
በአሁኑ ወቅት ስለ ጡት ካንሰር ለአምስት ዓመት ግልፅ መሆን ነዋሪ ለመባል በቂ ነው፡፡
98.9 በመቶ ከጡት ካንሰር በሕይወጥ የመቆየት ፍጆታ ከሁሉም የካንሰር አይነቶች ከፍተኛ ነው፡፡ 2009-2015 ወሳኝ ኩነታት፡፡ ሊፔክቶሚ በከፊል ጡትን ማንሳት ማስቲክቶሚ ጡትን በሙሉ በማንሳ የተተካ ሲሆን እንደዋና ህክምና የኋለኛው አሁንም ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ አጠቃላይ ጡት መነሳት ካለበት ታካሚ የጡት ፕሮስቴሲስ ወይም ህዋስ መልሶ ግንባታ አማራጭ ኖራቸዋል፡፡ ራዲዮቴራፒ እና ኬሞቴራፒ ለጡት ካንሰር ህክምና ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፡፡ የህክምና መራቀቅ በጎ ያልሆነ ተፅእኖአቸውን በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል፡፡
 
አንዱም በህይወት የመቆየት ሁኔታ የመጨመር ምክንያት የጡት ካንሰር ሴሎች ለአንዳንድ ሆርሞኖች እና ፕሮቲኖች ሪአክቲቭ መሆናቸው ነው፡፡ እነዚህን ሆርሞኖች እና ፕሮቲኖች በመቆጣጠር እና በመገደብ የጡት ካንሰር ሴሎችን እድገት የሚያጠፋ መድሃኒት በልፅጓል፡፡ ሆኖም የካንሰር ሴሎች ልዩ ባህሪያት እና ምላሽ ከታካሚ ወደ ታካሚ ይለያያል፡፡ በርካታ ነገሮች ላይ ይወሰናል ስለዚህም የትኛውን መድሃኒቶች መጠቀም እንዳለብን ለመወሰን ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡
 
ካንሰር ሴሎች ሆርሞን ተቀባዮች ስለመኖራቸው ማረጋገጫ ምርመራ ካንሰር ሴሎች ሆርሞን ተቀባይ ፖሰቲቭ/ኤችአር+/ በሆርሞን የሚቀሰቀስ ችሎታቸውን የሚቆጣጠር መድሃኒት ሊያስፈልጋቸው ይችላል፡፡
 
የሰው ኤፒደርማል እድገት ፋክተር ተቀባይ -2/ኤችኢአር2 መኖሩን ማረጋገጫ ምርመራ ይህ
ተቀባይ/ኤአር2+ ያላቸው ካንሰር ሴሎች ከሌላቸው ይልቅ በፍጥነት ለመስፋፋት ይችላሉ፡፡
ሐኪሞች የትኛው ህክምና መወሰድ እንዳለበት ሲገመግሙ ሁለቱንም ፋክተሮች ከግምት ያስገባሉ፡፡
 
ለምሳሌ ሴሎች ኤችአር ፖሰቲቭ ከሆኑ እና ኤችኢአር ኔጌቲቭ ከሆኑ ኤችአር+/ኤችኢአር2- በጣምየተለመደ ሁኔታ እንደመሆኑ አነስተኛ እድል መልሶ ለመነሳት ስለሚኖር ታካሚው የሆርሞን ህክምና ቢያደርግ ይመረጣል፡፡ ሆኖም የካንሰር ሴሎች ኤችአር ኔጌቲቭ እና ኤችኢአር 2 ፖሰቲቭ/ኤአር-/ኤችኢአር2+ ከሆኑ የሆርሞን ህክምና ተገቢ አይሆንም፡፡ ከዚህ ይልቅ ኤኢአር 2- ኢላማ የተደረገ ህክምና ይታዘዛል፡፡ ሁለቱም ፖሰቲቭ ከሆኑ ታካሚው ሁለቱንም ዓይነት ህክምና ይወስዳል፡፡
 
ባለ 3 ኔጌቲቭ ታካሚዎች - ኤችአር ኔጊቲቭ እና ኤፍኢአር2 ኔጌቲቭ ካንሰር ሴሎች ያላቸው
በህይወት የመቆየታቸው እድል በጣም ዝቅተኛ ነው፡፡ ሆኖም የቅርብ ጊዜ እድገት ዒላማ የተደረገ ህክምና ይህንን ክፍተት በፍጥነት እየዘጉ ነው፡፡ የሁሉም አይነት ታካሚዎች በሕይወት የመቆየት ሁኔታ አሁን ከፍ ያለ ነው፡፡ ሙሉ በሙሉ መላቀቅ እና ወደ ጤናማ ሕይወት የመመለስ እድል ከማይድን ካንሰር ይልቅ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡
 
ዘመናዊ ህክምናዎች ስኬታማ እንደመሆናቸው ከላንሰር በመጀመሪያው ወቅት ተለይቶ ህክምናው ቀላል ይሆናል፡፡ ሴቶች በመደበኛነት ጡት በግል ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ለማድረግ ተመራጩ ጊዜ ከወር አበባ በኋላ 7 ቀኖች ሆኖ በጡቶች ላይ ጤናማ ያልሆኑ ላምፕስ ከተገኙ ኤሮኤል ወይም የጡት ቆዳው ወዲያውኑ በሐኪም ማሳየት ያስፈልጋል፡፡
40 ዓመት እስከሚሆናችሁ መጠበቅ አያስፈልግም እነዚህ የግል ምርመራዎች በማንኛው እድሜ ወቅት ሊደረጉ ይችላሉ፡፡ 40 ዓመት ሲሆናችሁ የጡት ካንሰር የመከሰት እድል በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ ስለዚህም የማሞግራም ምርመራ ያለቤተሰብ የካንሰር ታሪክ ወይም የካንሰር ታሪክ ምርመራው ቢደረግ የተሻለ ነው፡፡
 
በመጨረሻም አጠቃላይ ጤናችሁን መጠበቅ በካንሰር የመያዝን ሁኔታ መቀነስ ያስችላል፡፡ በመደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ አመቺ ሰውነት ክብደት በመጠበቅ፣ በአካል ብቁ በመሆን ወይም አልኮልባለመጠጣት ይህንን መፈፀም ይቻላል፡፡ ሆኖም ታካሚ በካንሰር ከተያዙ ካንሰርን ለማሸነፍ የታካሚ ባህሪ እና በቅርብ እና ከሚወዷቸው የሞራል ድጋፍ ወሳን ሚና ይጫወታል፡፡ ፖዘቲቭ ቢሆንም በአእምሮ ጠንካራ መሆን ለረጅም ጊዜ ከሚወዷቸው ጋር ለመኖር ቁልፍ መንገድ ነው::
For more information please contact:

Related Packages

Related Health Blogs