bih.button.backtotop.text

በካንሰር ባሕር: ሐኪምዎ የእርስዎ አሳሽ

የባህር ተጓዦች በጉዟቸው ሂደት መድረሻቸው ወይም ፈለጉበት መዳረሻ እንዲደርሱ ካርታ እንደሚረዳቸው ሁሉ በሆይራዘን ክልላዊ የካንሰር ህክምና ማእከልም የሚገኙ የህክምና ባለሙያዎች ወይም የሕክምና ሰራተኞችም በተመሳሳይ መልኩ የሚያደርጉት ወይም የሚሰጡት የህክምና ምርመራዎች እና መመሪያዎቻቸውም ታካሚዎች ወይም ታማማዎች ወደሚፈለጉ መልካም ጤንነታቸው እንዲመለሱ ተገቢ መስመር በመስጠት ከፍተኛ እገዛ ደርጋሉ፡፡ ‹‹ወደ ማእከሉ የሚመጣው ማንኛውም ታካሚ ወይም ታማሚ በህመም እና በፍርሃት ተጠቅተው ነው፡፡ ሆኖም ግን ታካሚዎቹ ወይም ታማሚዎቹ በራስ መተማመን እና በተስፋ አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ የካንሰር በሽታቸውን እንዲዋጉ እና እንዲቋቋሙ የማድረግ ኃላፊነቶች አለብን፡፡ በሕክናቸው ሂደት ከፍተኛ ትኩረታችንን እና የሕክምና ባልደረቦቻችን ቡድን ሙያዊ እገዛ ይሆናል፡፡›› የሕክምና ማእከሉ ወይም የሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ህክምና ማእከል ዳይሬክተር የሆኑ የሔሞቶሎጂስት አንኮሎጂስት ሐኪም የሆኑ የህክምና ዶክተር ናሮንግሳክ ኪያሲጆርንታዳ ስለ ማእከሉ የሕክምና ባለሙያዎች ወይም የሕክምና ሰራተኞች ሚና በአንድ ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ ነው፡፡

 ለሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ሕክምና ማእከል የተመራውን እያንዳንዱን የጤና ጉዳ የማእከሉ ሐኪሞች ሂደቱን በመጀመሪያ በማማከር ሥራዎች ጀምራሉ፡፡ ይህመሙ ሁኔታ የሕመሙ ወይም የበሽታው ምልክቶች እና ተያያዥ የጤና ችግሮች በሙሉ አስመልክተው በቅድሚያ ሰፊ ውውይት ካሄድባቸዋል፡፡ ‹‹ከተለያዩ መምሪያዎች ማለትም ከሳንባ ህክምና፤ የቸጓራ እና አንጀት ሕክምና ከሔፖቶሎጂ እና ሌሎችም መምሪዎች ለሕክምና አገልግሎት ወደ እኛ በሚመራበት በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታዎች እንደ የጤና ባለሙያነታችን ቡድን በመጀመሪያ ሁላችንም ተሰብስበን መስጠት ስላለበት የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ተያይዘው መወሰድ ስላለባቸው ዌም መወሰድ ስለሚገባቸው የህክምና አገልግሎቶች አሰራሮች ላ በጋራ በትልቀት እንዌበታለን፡፡ አንዳንድ የካንሰር ሕመም ዌም በሽታ ዓይነቶች የጨረር ሕክምና አግልግሎቶች የሚያስፈልጉ ሲሆን፤ ሌሎች የካንሰር ሕመም ወይም በሽታ ኣይነቶች ደግሞ አስቀድሞ ወይም በኋላ የኬሞቴራፒ ወይም የኬሚካል ሕክምና አገልግሎት እንደሚስፈልጉ›› ዶክተር ናይንግሰክ አብራርቷል፡፡ 
 

ግለሰቦች በግል ለማከም በቡድን ስለመስራት 

 
‹‹የዘርፉ ብዙ ባለሙያዎች ስብሰባ ቡድን እንደመሆናችን መጠን፣ ለታካሚዎቻችን እጅግ በጣም የተፈለገ ውጤት ለማስገኘት በተቀናጀ ትብብር እንሰራለን፡፡ የታካሚዎቻችን የካንሰር በሽታ የወታበት በየትኛውም አካል ላይ ቢሆንም በየቦታው በአግባቡ ስልጣን በየትኛውም አካል ቀዶ ህክምና ሙያ የተካኑ ባለሙያዎቻችን በብዛት እና በብዛት ስላለን፡፡ በምንም ዓይነት መልኩ የሚያሳስበን አንዳች ነገር አይኖርም፡፡ ሁሉም የራዲዮሎጂ ባለሙያዎቻችን ወይም የጨረራ ሕክምና የሚሰጡ ባለሙያዎቻችንም በዘርፉ ከፍተኛ ሙያዊ ክህሎቶች ያካበቱ እና ከበቂ በላይ ልምድ ስላላቸው እንደውም ሁልጊዜም የኤክስ-ሬይ ብቁ አንባቢዎ ስለሆኑ በህክምናው ዘርፍ በትክክል ተገቢ የሕክምና አግልግሎት የሚሰጡ መሆናቸውን›› ዶክተር ናሮንግሰክ በሰጡት ማብራሪያ በሆራዘን የካንሰር ሕክምና ማእከል በቂ ዘርፈ ብዙ ባለሙያዎች በአግባቡ የሚገኙ መሆናቸውን ገልጿል፡፡ እንዲያወም በበሽታው ለሚሰቃዩ በማህበሩ ቀርበው ተገቢ ሕክምና ለማግኘት ከየትኛውም ዓለም ርቀት የማይገደብ መሆኑንም አብራርቷል፡፡ ለምሳሌም ከሌለ ባህር ማዶ ከሚገኙ አገራት የቀረመል ናሙና ምርመራዎች ወደ ማእከሉ በሚላኩበት ጊዜ ተቀብለን ናሙናውን ለመመርመር እና የናሙናውን ምርመራ ውጤትም ተቀብለን ከማጣራት ማእከላችን ምን ጊዜም አገልግሎቶቹን የማያቋርጥ ከመሆኑም በላ ከባህር ማዶ የሚገኙ ባለሙያዎች ተገቢ የምርመራ እና የህክምና አገልግሎት መስጠት የሚችሉበት ሁኔታዎች በቴሌኮንፈረንስ ውይይት እቅድ አማካነት አስፈላጊውን ሁሉ እናመቻቻለን፡፡ ይህኑን አሰራም በየጊዜው ከመደበኛ ሥራችን ጋር እናከናውናለን፡፡ በዚህ አሰራራችንም ምንም እንኳን ተግባራዊ የማይሆን ቢመስልም ግን፤ ተገቢ የካንሰር በሽታሕክምና አገልግሎት ለማግኘት ብዙ ሺህ ማይሎች በመጓዝ ለከፍተኛ ወጪ አንድ ግለሰብ ከመጋለጡ በዚህ አሰራራችን ያላስፈላጊ የህክምና ወጪዎችን ለተጠቃሚዎች በአግባቡ በተጨባጭ እንቀንሳለን፤ ያለአስፈላጊ ወጪ ከመጋለጥ ወጪ ቆጣቢ አግልግሎት እንሰጣለን፡፡› 
 

በሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ህክምና ማእከል የሚያገኙት ጥቅም ከህክምናውም በላይ ስለመሆኑ

 
‹‹እጅግ በጣም በረቀቁ ጥበብ የተሰሩ የተለያዩ የህክምና ቁሰቁሶችን በቀላሉ ከአካባቢው ገበያ ላይ አግንተው መግዛት ይቻላል፡፡ ከምንም በላይ የህክምና መሳሪዎቹን በአግባቡ በማገጣጠም ለተገቢ አገልግሎት ከመጠቀም በላይ ውስብስብ እና አስቸጋሪ ነገሮች ባይኖሩ፣ በዚህ ረገድ ግን በሙያው የተካኑ እና ተቀናጅተው በትብብር የሚሰሩ የተለያዩ የእውቀት አይነቶች ባለቤት የሆኑ ባለሙያዎቻችን ለዚህ ውስብስብ እና አስቸጋሪ ሁኔታ ብቸኛ መፍትሄ ሰጪዎ ናቸው፡፡ እያንዳንዱ ታካሚዎቻችን የሚክከባከቡ የህክምና ባለሙያዎች ቡድን አባላት አሰር እና ከዚያም በላት አባላት የያዙ ናቸው፡፡›› በማለት ስለየሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር የህክምና ማእከል አቋም አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ዶክተር ናሮንግሰክ ገልፀዋል፡፡ 
 
‹‹ለስኬታማ የህክምና አገልግሎት የታካሚዎችም ሞራል ወይም ስነ ልቦና ከምንም በላይ ነው፡፡ በሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ህክምና ማእከል የሚታከም ማንኛውም ታካሚ በየጊዜው ስለሚደረግለት/ላት ምርመራ፣ የምርመራ ውጤት እና ያለው/ላት የመዳን እድል በአግባቡ ስለታካሚው የህክምና ሁኔታ በሚከታተል ሐኪም ይነግራል፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ታካሚዎች እነዚህ ኤነት መረጃዎች መቀበል የሚችሉበት ሁኔታ ውስጥ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በዚህ ጊዜም ወይም በዚህ ሁኔታም መረጃዎቹ ለተካማው/ዋ አስታማሚ ወይም የቅርብ ዘመድእንዲነገር ይደረጋል፡፡ በመሆኑም የታካሚዎቻችንን ሞራል ወይም ስነ ልቦና በማይነካው መልኩ ከታካሚዎቻችን አስታማሚ ወይም ቤተዘመድ ጋር በመሆን ስለታካሚዎች መረጃዎችን በየጊዜው እየወሰድን ለታካሚዎቻችን ለማድረስ አስፈላጊውን ጥረት እናደርጋለን፡፡› በማለት በማእከሉ ስለታካሚዎች ሞራል ወይም ስነ ልቦና አያያዝ አስምልክተው ዶክተር ናሮንግሰክ አብራርተዋል፡፡ 
‹‹ከምስራቁ ክፍል ወደ ማእከላችን ለሕክምና አገልግሎት የሚመጡ ታካሚዎቻችን የማእከላችን ህክምና ጤና ምምራ እና ሕክምና አገልግሎታችን ለመቀበል አብዛኛው ጊዜ እጅግ ከብዳቸዋል፡፡ በመሆኑም ማእከላችን አንዳንድ ጊዜ በተዘዋዋሪ መንገድ መረጃዎችን ያደርሳቸዋል ወይም አስፈላጊ መረጃዎች እንዲደርሳቸው ደርጋል፡፡ በካንሰር በሽ የተያዙ እና በሽታው ከፍተኛ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ ለሕክምናው ወደማእከላችን የሚመጡ የበሽታው ታካሚዎቻችን ምን ህል ጊዜ እንደቀራቸው በፍፁም መስማት ኤፈልጉም፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ከምእራባዊያን ሀገራት ለህክምና አገልግሎት ወደ ማእከላችን የሚመጡ ታካሚዎች ግን ስለ ህመማቸው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ለመስማት በተሸለ ደረጃ ዝግጁ ናቸው፡፡ ነገር ግን በሕክምናው ወቅት በራስ መተማመናቸው ስሜት ይንሸራሸራል፡፡ ስለህመማቸው ሁኔታ እና ደረጃ ለመደበቅም ሆነ ለመግለፅ ስንሞክር አያምኑንም፡፡ 
 
በተጨማሪም የማእከሉ ዳይሬክተር ናሮንግሰክ ለበሽታው ስለሚሰጥ አማራጭ የባህላዊ ሕክምና የአያያዝ ጉድለት እና አጠቃቀም ግድፈት አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አንዳንድ የበሽታው ታካሚዎችም ያለሀኪማቸው እውቀት ከዘመናዊ ሕክምና አገልግሎት ጎን ለጎን እንደ አማራጭ በራሳቸው ጊዜ የባህ፤ዊ ህክምና አገልግሎት እንደሚጠቀሙም ገልፀዋል፡፡ ‹‹አንዳንድ ባህላዊ ሕክምናዎች ለካንሰር በሽ ስኬታማ የህክምና ውጤት የሚያስገኙ ወይም ማስገኘት የሚችሉ ስለመሆናቸው በአግባቡ በሳይንስ አልተረጋገጠም፡፡ ሆኖም ግን አንዳንድ ጊዜ የበሽታው ታካሚዎች በራሳቸው በድብቅ እና በሚስጢር ይወሰዳሉ፡፡ ነገር ግን ይህ ወሰዱት ባህላዊ ሕክምናው የጠየናቸውን ሁኔታ የባሰ ወደ መጥፎ ደረጃ ሲያሸጋግሩ ማየት የተለመደ ክስተት ሆኗል፡፡
 
በማእከላችን የምንሰጣቸው ሕክምናዎች እና የምናዝላቸው መድሃኒቶች በአግባቡ በሳይንስ የተረጋገጡ ስለሆኑ ታካሚዎች እና የምናዝላቸውን መድሃኒቶች በጥብቅ እንዲከታተሉ አሳስባለሁ፡፡› 
 

ስለሬር የካንሰር ዓይነት ዝግጁነት 

 
‹‹እስከ ዛሬ ድረስ በሕክምናው ዘርፍ ከሚታወቁ የካንሰር በሽታ ኤነቶች እጅግ በታም ጠንካራው የካንሰር በሽታ ዓይነት ‹‹የሬር ካንሰር ኣይነት›› ነው፡፡ የዚህ ኣይነቱ የካንሰር በሽታ ኤነት ከሚሊዮኖች ያንሰር በሽታ ተጠቂዎች በአንዱ ላ ብቻ ሊገኝ ይችላል፡፡ የዚህ ኣይነቱ የካንሰር በሽታ የትኛውም የሰው ልጅ ብቻ ሊገኝ ይችላል፡፡ የዚህ ዓይነቱ የካንሰር በሽታ በየትኛውም የሰው ልጅ አካል ሊያጠቃ የሚችል ሲሆን፣ አብዛኛው ጊዜ የቅድመ ምርመራ ወይም የህክምና አገልግሎት መስፈርት ደረጃዎች የማይገኝለት ስለሆነ በማእከላች በዚህ ኤነቱ የካንሰር ህክምና አግልግሎት ኤሰጥም፤ ማእከላችንም በህክምናው ለማዳን አይቀበልም፡፡ ነገር ግን አሁንም ቢሆን ማእከላችን የዚህ የሬር አይነት ካንሰር ሊያጋትመው ለህክማነ በመቀበል በርካታ የሳንሳ ምርምር ቡድኖች ስላሉ ተቀብለው ተገቢ የህክምና ምርምሩ ያካሄድበታል፡፡ በመሆኑም የማእከላችን የምርም ቡድን ውጤታማ የህክም አገልግሎት ለበሽታው ወይም ለዚህ አይነቱ የካንሰር በሽታ ለማግኘት እንዲችል ተገቢ ሳንሳዊ ምርምር እና ማብራሪያ እያካሄደ በዘርፉ ብቁ ክህሎት እና እውቀት በባለሙያዎች እንዲጎለብት በተገቢ ጥንቃቄ የህክምና ምርምራ በዚህ የካንሰር አይነት ላይ ያካሄዳል፡፡
 
‹‹ወደ ማእከላችን የሆራዘን ክልላዊ የካንሰር ህክምና ማእከል ለበሽታው ሕክምና አገልግሎት የሚመጡ እያንዳንዱ ታካሚዎች ከአንዱ የበሽታው ህመም እና ሲቃይ ገፈት ቀማሾች ናቸው፡፡ በመሆኑም ለእነሱ ተገቢ የህመሙን ስቃይ መቋቋሚያ እንዲገኙ ማድረግ እንፈልጋለን፡፡ በአጠቃላይ ከበሽው ስቃይ ተፈውሰው ወደ ጤናማ አናኗኟራቸው እንዲመለሱ ካለን ፍላጎት እና ምኞት የተነሳ ሁሉም የበሽታው ታካሚዎቻችን ከአሰቃቂ በሽታው ስቃይ ተፈውሰው በደስታ ወደመጡበት ተመልሰው ጤናማ ኑሮአቸውን መምራት እንዲችሉ አስፈላጊውን ሁሉ ሕክምና ከምናደርግላቸው በተጨማሪ ልባዊ ምኞታችን መሆኑን እገልፃለሁ›› በማለት ዶክተር ኖርንግሳክ ተናግረዋል፡፡ 
 
 
For more information please contact:

Related Packages

Related Health Blogs