You're been inactive for a while. For security reason, we'll automatically sign you out from our website. Please Click "Login" to extend your session
Access your patient history, lab results, future appointments and more.
Login via mobile number is currently unavailable. Our apologies for the inconvenience.
New to Bumrungrad? Create Account
Explore the latest news and easily book appointments with our world-class doctors.
Already have an account? Log In
Selected Filter (s): All
Type : All
Clear All
“የፍቅር የፈውስ ኃይል" የሚለው ሐረግ ከፍቅር ልብ ወለድ ላይ የተወሰደ የተለመደ አባባል ሊመስል ይችላል ፣ ግን ይህንን በግልጽ የሚደግፉ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች እንዳሉ ያውቃሉ? የፍቅር ፣ የጓደኝነት ወይም ከቤት እንስሳ ጋር ያሉ መልካም ግንኙነቶች መልካም ጤናን፣ በተለይም ከልብ ጤና ጋር በተያያዘ ፤ የልብ የደም ስር (cardiovascular) በሽታዎችን እና በልብ ምክንያት የሚከሰት ሞትን በመቀነስ ረገድ ጤናን በመደገፍ ሚና ይጫወታሉ ።
ኮሎን እና የፊንጢጣ ካንሰር አንድ ላይ ፣ ኮሎሬክታል ካንሰር ተብሎ የሚጠራው በዓለም ዙሪያ በሦስተኛ ደረጃ በስፋት ከሚከሰቱት ካንሰርና ከካንሰር ጋር በተዛመደ ሞት አራተኛው መሪ ነው።
በመልካም ሐኪም እጅ ውስጥ ከመሆን በተጨማሪ የአዕምሮ ሀይል / የአስታሰብ ጠንካራነት ካንሰርን ለመጋፈጥ ወሳኝ ነገር ሊሆን ይችላል ፡፡ ተስፋ ማድረግ ፣ ከፅናት እና ከመቋቋም አቅም ጋር ሲሆን መልሶ የማገገሚያ ጎዳና ላይ ስኬታማ ለመሆን አስተዋፅዖ ሊያደርግ ይችላል። በዚህ ዓመት የዓለም የካንሰር ቀን ፣ በምሩንግራድ ሆስፒታል የሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ማዕከል የካንሰር ህሙማንን የመንከባከብ ፍቃደኝነታቸንን በማወጅ “ ነኝ ፤ እናም እሆናለሁ” ከሚለው መሪ ቃል ጋር ተያይዞ ፅናትን በማጠናከር ላይ ይሳተፋል ፡፡ ተስፋ ከፅናት ጋር ተደምሮ ፤ ከሌሎች ጋር የማይመሳሰል/ ከሌላ ነገር የተሻለ ሀይል አለው ፡፡
በአሁኑ ዘመን በተለይ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ካንሰር በሽታ የጤናችን እጅግ በጣም ከፍተኛ ጠንቅ ነው፡፡ በአሁኑ የበሽታው ሁኔታ አስመልክቶ በአሁኑ ጊዜ በአለም አቀፍ ደረጃ የአለም ቁጥር 1 ገዳይ የሆነውን የልብ በሽታ እንደሚበልጥ ይገመታል፡፡
የ ሀፕሎአይደንቲካል (haploidentical) የመቅኔ ህዋስ ንቅለ ተከላ/ዝውውር (በተለዋጭ መጠሪያው በግማሽ ተዛማጅ ንቅለ ተከላ/ዝውውር) በሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ማዕከል ውስጥ በጣም ውጤታማ የሕክምና አማራጭ ነው ፡፡ የደም እና የካንሰር ስፔሻሊስት የሆኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር ኮረኔል ዶ/ር ዊችያን ሞንኮንሲትራጎን ሲገልፁ “ለደም ካንሰር ሕክምና የአጥንት መቅኔ ንቅለ ተከላ አንዱ የህክምና አማራጭ ነው ፡፡ በአንዳንድ ሁኔታዎች ከካንሰር ሙሉ በሙሉ የመዳኛ ብቸኛ ተስፋ ነው ፤ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ የተዛመደ ወይም ከታካሚው ጋር የሚጣጣም የአጥንት መቅኔ ያለው ለጋሽ የማግኘት እድሉ በጣም ጠባብ ነው፡፡ ሆኖም በአሁን ወቅት 50% ተዛማጅ መሆኑ ብቻ ከፍተኛ የመሳካት እድል ያለው ህክምና ለማድረግ በቂ ነው፡፡” ብለዋል
የ ስ ኳር በ ሽታ በ ታሪ ክ ለ ብዙ ዘ መና ት የ ሰ ውል ጅ ሲያ ጠቃ ቆይቷል ። ይሁን እ ን ጂ የ ስ ኳር በ ሽ ታ እ ና ኢን ሱሊን በ ሽታ ትክ ክ ለ ኛውመነ ሻ የ ታወቀውያ ለ ፈውን ክ ፍለ ዘ መን ውስ ጥ ነ ው።
እ.ኤ.አ በ 2018 በግምት 570 000 የሚሆኑ ሴቶች በዓለም ዙሪያ በማህፀን በር ካንሰር የተያዙ ሲሆን ወደ 311 000 የሚሆኑ ሴቶች በበሽታው ሞተዋል ፡፡ የማያቋርጥ ኢንፌክሽን ያለው ከፍተኛ ጎጂ የሆነ የሂውማን ፓፒሎማቫይረስ (HPV) የማኅፀን በር ካንሰር ዋና መንስኤ ነው ፡፡
ከታይላንድ 461 ማይሎች ርቀህ በሆል ሚን ከተማ ውስጥ ሀኪሙ በበርካታ የአካል ብልቶችዎ ስራ አቁመው ማዘዋወር የማይቻል ነበር አለ ፡፡
የሳንባ ካንሰር በቀላሉ የሚታዩ ምልክቶችን በሚያሳይበት ጊዜ ካንሰር ቀድሞውኑ ወደ ሌሎች አካላት ተሰራጭቷል ብሎ ማሰብ ለደህንነት ጠቃሚ ነው ፡፡ ይህ የሳንባ ካንሰር በጣም አደገኛና ገዳይ ካንሰር ከሆኑት ውስጥ ለመሆኑ አንዱ ነው ፣ እና ቀደም ብሎ ለማወቅ የሚደረገው ግፊት በሕይወት እና በሞት መካከል ያለውን ልዩነት ሊያመጣ ይችላል። እያንዳንዱ የካንሰር ምርምር ካንሰርን ለመርዳታው ቀደም ብሎ ማወቅ በጣም አስፈላጊው መሆኑን ያረጋግጣል ፡፡