bih.button.backtotop.text

Bumrungrad Health Blog

Selected Filter (s): All

Type : All

Clear All

ልብ ከፍቅርም የላቀ ነገር አለው

“የፍቅር የፈውስ ኃይል" የሚለው ሐረግ ከፍቅር ልብ ወለድ ላይ የተወሰደ የተለመደ አባባል ሊመስል ይችላል ፣ ግን ይህንን በግልጽ የሚደግፉ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች እንዳሉ ያውቃሉ? የፍቅር ፣ የጓደኝነት ወይም ከቤት እንስሳ ጋር ያሉ መልካም ግንኙነቶች መልካም ጤናን፣ በተለይም ከልብ ጤና ጋር በተያያዘ ፤ የልብ የደም ስር (cardiovascular) በሽታዎችን እና በልብ ምክንያት የሚከሰት ሞትን በመቀነስ ረገድ ጤናን በመደገፍ ሚና ይጫወታሉ ።

Read more

ፅናት ካለ፣ መንገድ አለ ፡ በፅናት ካንሰርን መታገል

በመልካም ሐኪም እጅ ውስጥ ከመሆን በተጨማሪ የአዕምሮ ሀይል / የአስታሰብ ጠንካራነት ካንሰርን ለመጋፈጥ ወሳኝ ነገር ሊሆን ይችላል ፡፡ ተስፋ ማድረግ ፣ ከፅናት እና ከመቋቋም አቅም ጋር ሲሆን መልሶ የማገገሚያ ጎዳና ላይ ስኬታማ ለመሆን አስተዋፅዖ ሊያደርግ ይችላል። በዚህ ዓመት የዓለም የካንሰር ቀን ፣ በምሩንግራድ ሆስፒታል የሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ማዕከል የካንሰር ህሙማንን የመንከባከብ ፍቃደኝነታቸንን በማወጅ “ ነኝ ፤ እናም እሆናለሁ” ከሚለው መሪ ቃል ጋር ተያይዞ ፅናትን በማጠናከር ላይ ይሳተፋል ፡፡ ተስፋ ከፅናት ጋር ተደምሮ ፤ ከሌሎች ጋር የማይመሳሰል/ ከሌላ ነገር የተሻለ ሀይል አለው ፡፡

Read more