bih.button.backtotop.text

Bumrungrad Health Blog

Selected Filter (s): All

Type : All

Clear All

ልብ ከፍቅርም የላቀ ነገር አለው

“የፍቅር የፈውስ ኃይል" የሚለው ሐረግ ከፍቅር ልብ ወለድ ላይ የተወሰደ የተለመደ አባባል ሊመስል ይችላል ፣ ግን ይህንን በግልጽ የሚደግፉ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች እንዳሉ ያውቃሉ? የፍቅር ፣ የጓደኝነት ወይም ከቤት እንስሳ ጋር ያሉ መልካም ግንኙነቶች መልካም ጤናን፣ በተለይም ከልብ ጤና ጋር በተያያዘ ፤ የልብ የደም ስር (cardiovascular) በሽታዎችን እና በልብ ምክንያት የሚከሰት ሞትን በመቀነስ ረገድ ጤናን በመደገፍ ሚና ይጫወታሉ ።

Read more

የጡት ካንሰር: ከምታስቡት በላይ የመንገዱ መጨረሻ ርቋል፡፡

ካንሰር ለበርካታ ሰዎች አስፈሪ ቃል ነው፡፡ ሆኖም ለሴቶች የጡት ካንሰር የሚለው በጣም ከማስፈራቱ የተነሳ ሴትነት ጋር በተያያዘ አናቶሚ ላይ ተፅእኖ ማሳደሩ ሲሆን የጡት ካንሰር በወንዶች ላይም ሊከሰት ይችላል፡፡ ምንም እንኳን የዚህ ክስተት እድል 1/1000 ሲሆን ይህም በሴቶች 1/8 ጋር ሲነፃፀር ይሆናል፡፡

Read more

አዳዲስ የጡት ካንሰር ሕክምናዎች በሆራይዘን ብቅ ብለዋል

The U.S. Food and Drug Administration (FDA) የቆየና የተሰራጨ የጡት ካንሰር ላለባቸው ታካሚዎች alpelisib የተባለውን መድሀኒት  fulvestrant ከተባለው መድሀኒት ጋር እንደ ሆርሞናል ቴራፒ መድሀኒት በጋራ መጠቀምን አፅድቋል ።

Read more

የነረስ አሳሽ፡- ለካንሰር ህሙማን የጓደኛ የምክር እና የድጋፍ አገልግሎት

“ተመርምሮ የካንሰር በሽተኛ ሆኖ መገኘት በህይወት ውስጥ እጅግ በጣም ከፍተኛ ስሜት የሚፈጥር ሲሆን በዚህ በሽታ የተጠቁ ህሙማን ከምንም በላይ ተመርምሮ የካንሰር በሽተኛ መሆናቸውን ካወቁ ከምንም ተስፋ የሚቆርጡና ከባድ ህይወት እንደሚሆንባቸው ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ለህሙማን አስፈላጊ እና ተገቢ እገዛ ማድረግ ከሁኔታው ጋር ስምምነት ለይ እስከሚደረስ ድረስ ተገቢ እንክብካቤና ድጋፍ መስጠት ዋና ተግባሬ ነው፡፡”

Read more