bih.button.backtotop.text

Bumrungrad Health Blog

Selected Filter (s): All

Type : All

Clear All

በግማሽ ተዛማጅ የመቅኔ ህዋስ ንቅለ ተክላ(ዝውውር)፡ እጥፍ ድርብ ተስፋ፣ ቆይታን በግማሽ የሚቀንስ፣ ሙሉ በሙሉ የሚያድን

የ ሀፕሎአይደንቲካል (haploidentical) የመቅኔ ህዋስ ንቅለ ተከላ/ዝውውር (በተለዋጭ መጠሪያው በግማሽ ተዛማጅ ንቅለ ተከላ/ዝውውር) በሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ማዕከል ውስጥ በጣም ውጤታማ የሕክምና አማራጭ ነው ፡፡ የደም እና የካንሰር ስፔሻሊስት የሆኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር ኮረኔል ዶ/ር ዊችያን ሞንኮንሲትራጎን ሲገልፁ “ለደም ካንሰር ሕክምና የአጥንት መቅኔ ንቅለ ተከላ አንዱ የህክምና አማራጭ ነው ፡፡ በአንዳንድ ሁኔታዎች ከካንሰር ሙሉ በሙሉ የመዳኛ ብቸኛ ተስፋ ነው ፤ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ የተዛመደ ወይም ከታካሚው ጋር የሚጣጣም የአጥንት መቅኔ ያለው ለጋሽ የማግኘት እድሉ በጣም ጠባብ ነው፡፡ ሆኖም በአሁን ወቅት 50% ተዛማጅ መሆኑ ብቻ ከፍተኛ የመሳካት እድል ያለው ህክምና ለማድረግ በቂ ነው፡፡” ብለዋል

Read more