bih.button.backtotop.text

Bumrungrad Health Blog

Selected Filter (s): All

Type : All

Clear All

ፅናት ካለ፣ መንገድ አለ ፡ በፅናት ካንሰርን መታገል

በመልካም ሐኪም እጅ ውስጥ ከመሆን በተጨማሪ የአዕምሮ ሀይል / የአስታሰብ ጠንካራነት ካንሰርን ለመጋፈጥ ወሳኝ ነገር ሊሆን ይችላል ፡፡ ተስፋ ማድረግ ፣ ከፅናት እና ከመቋቋም አቅም ጋር ሲሆን መልሶ የማገገሚያ ጎዳና ላይ ስኬታማ ለመሆን አስተዋፅዖ ሊያደርግ ይችላል። በዚህ ዓመት የዓለም የካንሰር ቀን ፣ በምሩንግራድ ሆስፒታል የሆራይዘን ክልላዊ የካንሰር ማዕከል የካንሰር ህሙማንን የመንከባከብ ፍቃደኝነታቸንን በማወጅ “ ነኝ ፤ እናም እሆናለሁ” ከሚለው መሪ ቃል ጋር ተያይዞ ፅናትን በማጠናከር ላይ ይሳተፋል ፡፡ ተስፋ ከፅናት ጋር ተደምሮ ፤ ከሌሎች ጋር የማይመሳሰል/ ከሌላ ነገር የተሻለ ሀይል አለው ፡፡

Read more