bih.button.backtotop.text
Package Name  

የመጀመሪያ ደረጃ የሳንባን ካንሰር ለመለየት ዝቅተኛ-ዶዝ ሲቲ(LDCT) በመጠቀም የሚደረግ ቅድመ ምርመራ

Package ID  

RADIO01

7,500 THB
 
7,500 THB

Approximate cost inየመተንፈሻ አካላት (ሳንባ) ማዕከል
በምሩንግራድ ዓለም አቀፍ (BIC) ክሊኒክ ፣ 15 ኛ ፎቅ ፣ counter A ስልክ ቁጥር 1378 ወይም 02 066 8888 

የመጀመሪያ ደረጃ የሳንባን  ካንሰር ለመለየት ዝቅተኛ-ዶዝ ሲቲ(LDCT) በመጠቀም የሚደረግ ቅድመ ምርመራ
 
በምሩንግራድ ኢንተርናሽናል ሆስፒታል ዝቅተኛ-ዶዝ ሲቲ(LDCT) በመጠቀም የመጀመሪያ ደረጃ የሳንባ ካንሰር ምርመራ አገልግሎት ይሰጣል ። የኤል.ዲ.ሲቲ(LDCT) የምርመራ ዘዴ አነስተኛ መጠን ያለው ጨረር ተጠቅሞ የሳንባ ካንሰርን አስቀድሞ ለመለየት የሳንባን የ3D ምስሎችን የሚያነሳ ሲሆን ምስሎቹም ከተለመደው የደረት ኤክስሬይ የበለጠ ጥራት አላቸው።

የህክምና ጥናት ውጤቶች እንድሚያሳዩት  በየዓመቱ የኤል.ዲ.ሲቲ ቅድመ ምርመራ ማድረግ በተጋላጭ ሰዎቸ ምድብ ውስጥ ያለውን በሳንባ ካንሰር  የሚሞቱ ሰዎችን  ቁጥር  በ20 % ይቀንሰዋል።ይህ የሆነበት ምክንያት የበሽታው ምልክት ባልታየበት ሁኔታ ካንሰሩን ቀደም ብሎ ለይቶ ማግኘቱ ሕክምናውን እና በመልሶ ማገገሙን የበለጠ ስኬታማ ስለሚያደርገው ነው። በተጨማሪም ፣ በኤል.ዲ. ሲቲ  ቅድመ ምርመራ የታካሚዎች የጨረር  ተጋላጭነት መጠን ከመደበኛው የደረት computed tomography (CT) በታች ነው  ፡፡

ይህን ምርምራ ማድረግ ያለበት ማን ነው? ከፍተኛ ተጠቃሚ የሚሆነውስ?
 1. ዕድሜያቸው ከ 55 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ከፍተኛ አጫሾች ማለትም ላለፉት 30 ዓመታት ያለማቋረጥ በቀን 20 ሲጋራ የሚያጨሱ ወይም ላለፉት 15 ዓመታት ያለማቋረጥ በቀን 40 ሲጋራ የሚያጨሱ እና ማጨስ ካቆሙ  ከ 15 ዓመት በታች ለሆናቸው ፡፡
 2. ለረጅም ለአደገኛ አካባቢ በተለይም  አስቤስቶስ የሚገኝበት ቦታ ተጋላጭ የሆኑ ።
 3. እንደ ሳንባ አካል መዝጋት(COPD) ያለ ለረጅም ጊዜ የቆየ የሳንባ በሽታ  ወይም ለረጅም ጊዜ የቆየ የአይር ቧንቧ መቆጣት (ብሮንካይተስ ) ያለበት  ፡፡

ከላይ የተይጠቀሱትን መስፈርቶች የማያሟሉ ነገር ግን የኤል.ዲ.ሲቲ ቅድመ ምርመራ ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ሰዎች
 1. የሚያጨስ የቤተሰብ አባል ያላቸው
 2.  በሳንባ ካንሰር የተጠቃ የቤተሰብ አባል  ያላቸው
*** ዕድሜው 40 ዓመት ወይም ከዛ በላይ መሆን እና የማንኛውም ካንሰር ምዝገባ የሌለው።

ይህ ማስተዋወቂያ ከታች ለተዘረዘሩት አይሆንም…
 1. ለጨረር አላስፈላጊ ተጋላጭነትን ለማስወገድ ዕድሜያቸው ከ 40 ዓመት በታች ለሆኑ ሰዎች ፡፡
 2. ሰዎች በእርግዝና ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለማርገዝ እቅድ ላላቸው።
*** ከሳንባ ካንሰር ወይም ከ 5 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከሌሎች የካንሰር ዓይነቶች ላገገሙ ሰዎች ምርመራው አስፈላጊ ከሆነ መደበኛ መጠን ያለው የደረት CT ለምርመራው ይመከራል ፡፡

ቅድመ ሁኔታዎች

 1. ይህ ማስተዋወቂያ የሚሠራው ከውጭ ሆነው እየተመላለሱ ለሚታከሙ ብቻ ነው ፡፡
 2. ዋጋው ፣ የተመላላሽ ታካሚ አገልግሎቶችን ፤ የነርስ አገልግሎቶችን ፤ የኤል.ዲ.ሲቲ(LDCT) የሳንባ ቅድመ የምርመራ  ፤  የራዲዮሎጂስት እንዲሁም ለመጀመሪያው ምርምራ እና የውጤት ማብራሪያ የሚከፈለውን የዶክተር ክፍያ የሚያጠቃልል ይሆናል
 3. ዋጋው ፣ ሌሎች የዶክተር ምክክር ክፍያዎችን ፤  መድሃኒቶችን እና ማንኛቸውም በዚህ ማስተዋወቂያ ያልተካተቱ  ተጨማሪ ወጪዎችን አያጠቃልልም፡፡
 4. ይህ ማስተዋወቂያ በሁሉም ሁኔታዎች ተመላሽ የማይደረግ ነው
 5. ምርመራውን ካደረጉ በኋላ ውጤቱ በሦስት ሰዓታት ውስጥ ሪፖርት ይደረጋል ፡፡
 6. እባክዎ ከአገልግሎቱ በፊት ቀጠሮ ይያዙ ፣ 1378 ይደውሉ ፡፡
 7. አገልግሎቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ 31 ዲሴምበር 2021 ድረስ ይሠራል ፡፡
Package Name : 

የመጀመሪያ ደረጃ የሳንባን ካንሰር ለመለየት ዝቅተኛ-ዶዝ ሲቲ(LDCT) በመጠቀም የሚደረግ ቅድመ ምርመራ

Package ID : 

RADIO01

7,500 THB
Regular Price Regular Price

Approximate cost in :

የመተንፈሻ አካላት (ሳንባ) ማዕከል